የአንድ ደቂቃ የሕሊና ጸሎት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ለነበሩት ክቡር አቶ ዘገየ አስፋው፤
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ከፍተኛ የፌዴራልና የክልል የሥራ ኃላፊዎች የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ ያከናወናቸውን ተግባራት እና ቀጣይ አቅጣጫ ለመገምገም በተዘጋጀው መርሃ ግብር ላይ፣ በቅርቡ በህይወት ለተለዩት እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ለነበሩት የክቡር አቶ ዘገየ አስፋውን በአንድ ደቂቃ የሕሊና ጸሎት ታስበዋል።
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.