የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብ ሥርዓት ሽግግርና የኒውትሪሽን ፍኖተ ካርታ ዝግጅት ትዉዉቅ ተካሔደ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር፣የከተማዋን የምግብ ዋስትና እና የተሟላ ኒውትሪሽን ለማረጋገጥ የሚያስችል ፍኖተ ካርታ ዝግጅት ትዉዉቅ በአዳማ ከተማ ተካሔዷል።
ለ3 ቀናት ሲካሔድ በነበረዉ በዚህ የንቅናቄ ማስጀመሪያ የትዉዉቅ መድረክ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ጨምሮ የተለያዩ የፌደራል እና የከተማዋ የመንግስት ተቋማት፣የዘርፉ ምሁራኖች፣ ሌሎች ባለድርሻ አካላት እና ተጋባዥ እንግዶች ተሳታፊዎች ሆነዋል።
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.