የአዲስ አበባ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ቡዜና አልቃድር በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ አቅመ ደካሞችና የሀገር ባለውለታዎች ማዕድ አጋሩ
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ቡዜና አልቃድር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በመገኘት በከተማ አስተዳደሩ የተዘጋጀውን የፆም መፍቻ ማዕድ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ አቅመ ደካሞችና የሀገር ባለውለታዎች አጋርተዋል።
አፈ ጉባኤዋ በዚሁ ወቅት የበዓሉ ደስታ ምሉዕ እንዲሆን የተሰጠንን ለሚያስፈልጋቸው ሁሉ ማጋራት የሁላችንም ኃላፊነት ሊሆን ይገባል ብልዋል::
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.