በአዲስ አበባ እና በባኩ መካከል የእህትማማች ከተሞች (Sister Cities) ስምምነት ተፈራርመናል።
ከአዘርባጃን ዋና ከተማ ባኩ ጋር የተፈራረምነው ስምምነት፤ በከተማ ልማት፣ በአገልግሎት ዲጂታላይዜሽን፣ በቤት ልማት፣ በቱሪዝም (ስፖርት ቱሪዝምን ጨምሮ) እና በሁለቱ ህዝቦች መካከል የባህልና የታሪክ ልውውጥን የሚያጠናክር የእህትማማች ከተማ ስምምነት (Sister Cities agreement) ነው።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.