የአሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የፋሲካ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የአሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ በተሰፋ ብርሃን ምገባ ማዕከል ማዕድ አጋራ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ በሚገኘው ተሰፋ ብርሃን ምገባ ማዕከል የማዕድ ማጋራት አከናውኗል፡፡

በማዕድ ማጋራት መርሀግብሩ ላይ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የከተማ አስተዳደሩ ዋና ስራ አስኪያጅ ወይዘሮ ሂክማ ከይረዲን፤የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ምትኩ አስማረ እንዲሁም የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ብርሃኑ አበራተ ገኝተዋል፡፡


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.