"የከተሞች ድምፅ"
በአዘርባጃን ባኩ 5ተኛ ቀኑን በያዘው 13ተኛው የአለም የከተሞች ፎረም "የከተሞች ድምፅ" በተሰኘው መድረክ እንዲሁም በ UN HABITAT Arena የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፎርሜሽን እና የመሰረተ ልማት ፋይናንሲንግ ተሞክሮዎች ቀርበዋል።
በመድረኮቹም አዲስ አበባ በቅርብ አመታት ያስመዘገበቻቸው የትራንስፎርሜሽን ስራዎች ሰው ተኮር እና በራስ ሀብት የተካሄዱ ተሻጋሪ ፕሮጀክቶች መሆናቸው፣ ብቁ የፕሮጀክት አስተዳደር እና ትግበራ እንዲሁም ከፍተኛ የአመራር ቁረጠኝነት የታየባቸው በመሆናቸው ለሌሎች የአፍሪካ እና በማደግ ላይ የሚገኙ ሀገራት ከተሞች ብዙ የሚማሩበት መሆኑ ተገለጿል።
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.