ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው! አዲስ አበባ እየመረጠች ነው!
የከተማችን ነዋሪዎች ድምፅ የመስጠት፥ ዴሞክራሲን የማፅናት ቁርጠኝነት፣ የዜግነት ድርሻ ለመወጣት ትጋት በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች እየታየ ነው።
ከማለዳ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ 7ኛውን ህገራዊ ጠቅላላ ምርጫ ድምፅ ለመስጠት አሁንም በአዲስ አበባ በሁሉም ምርጫ ጣቢያዎች የምርጫ ቦርድ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ ቀጥሏል፡፡
#በምርጫ_ብቻ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.