በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ከሆኑት ዳረን...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ከሆኑት ዳረን ዊልች ጋር የሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ውይይት አድርገናል፡፡

ዉይይታችንም በኢትዮጵያና እንግሊዝ ከተሞች መካከል የሁለትዮሽ ግንኙነትን በማጠናከር አብሮ ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ እና በመዲናችን አዲስ አበባ እየተከናወኑ በሚገኙ የልማት ስራዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ነው፡፡

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.