ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኦሮሞ ህዝብ ያ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኦሮሞ ህዝብ ያገኘውን ለውጥ በማስቀጠል ሠላሙን መጠበቅና አንድነቱን ማጽናት እንዳለበት ወለጋ ስታድየም በተደረገ ዝግጅት ላይ ተናግረዋል::

ጠቅላይ ሚንስትሩ በህዝባዊ ድጋፍ መድረኩ ሠላም ፥አንድነትና የኢኮኖሚ ነጻነትን ማረጋገጥ ላይ ያተኮሩ ሀሳቦችን አንስተዋል:: በአካባቢው የተገኘውን ሠላም ህብረተሠቡ ማስቀጠል እንደሚኖርበት መልክት አስተላልፈዋል::

 

#PMOEthiopia


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.