መሰለች አለማየሁ የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር አሸናፊ ሆነች
በ19ኛው የኢትዮጵያ የግማሽ ማራቶን ውድድር በሴቶች የአዲስ አበባ ፖሊሷ መሰለች አለማየሁ አሸንፋለች።
ዝማም ማራኪ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለተኛ ወጥታለች።
መነሻ እና መድረሻውን መስቀል አደባባይ አድርጎ በተከናወነው ውድድር በወንዶች 455 እና በሴቶች 183 በድምሩ 638 አትሌቶች ተሳትፈውበታል፡፡
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.