"የሀገር ውስጥ አምራቾችን በመደገፍ እና የሀገ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

"የሀገር ውስጥ አምራቾችን በመደገፍ እና የሀገር ውስጥ ምርትን በመጠቀም በ #ኢትዮጵያታምርት ንቅናቄ ያገኘናቸውን ውጤቶች ይበልጥ ማስቀጠል አለብን።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አምራች ኢንደስትሪዎችም በግብዓት፣ በኢነርጂ፣ በገበያ እና በሰው ሀይል ኢትዮጵያ ያላትን አቅም በተሻለ ወደ ውጤት ለመለወጥ መትጋት ይኖርባቸዋል።"

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.