የአፍሪካ ሬቲናል ማኅበር ሳይንሳዊ ጉባኤ ተሳታፊ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የአፍሪካ ሬቲናል ማኅበር ሳይንሳዊ ጉባኤ ተሳታፊዎች የአዲስ አበባን የቱሪዝም መዳረሻዎች ጎበኙ

ከተለያዩ አፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ የ6ኛው የአፍሪካ ሬቲናል ማኅበር ሳይንሳዊ ጉባኤ እና ጠቅላላ ጉባኤ ተሳታፊዎች ከፍተኛ የህክምና ባለሙያዎች በአዲስ አበባ የተሰሩ ሰው ተኮር ልማቶችና የተለያዩ የቱሪዝም መዳረሻዎችን ጎብኝተዋል፡፡

ጉብኝቱ የኢትዮጵያን መልካም ገፅታ፣ ታሪክና ባህል ለማስተዋወቅ እንዲሁም የመዲናዋን የቱሪዝም መስህቦችና አዳዲስ የልማት ፕሮጀክቶች ለህክምና ዘርፍ ባለሙያዎችና ምሁራን ለማስገንዘብ እንደሚያችል ከአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን የተገኘው መረጃ ያመላክታል።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.