የ“FAME by Sheeraz” መስራች ሚስተር ሺ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የ“FAME by Sheeraz” መስራች ሚስተር ሺራዝ ሐሰን እና ልዑካን ቡድናቸው የአዲስ አበባን የቱሪዝም መዳረሻዎች ጎበኙ

የ“FAME by Sheeraz” መስራች ሚስተር ሺራዝ ሐሰን እና ልዑካን ቡድናቸው በአዲስ አበባ የተለያዩ የቱሪዝም መዳረሻዎችን እና የልማት ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል።

በጉብኝቱም የኮሪደር ልማትና የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክቶችን የጎበኙ ሲሆን፣ በአዲስ አበባ የተከናወኑ የልማት ሥራዎች እንዲሁም የቱሪዝም መሠረተ ልማቶች ከተማዋ ተመራጭ የቱሪዝም ማዕከል እየሆነች ስለመምጣቷ ማረጋገጫ ነው ሲሉ ልዑካኑ ተናግረዋል:: 

“FAME by Sheeraz” ስመጥር የዲጂታል ሚዲያ እና የብራንዲንግ ድርጅት ሲሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ ተጽዕኖ ፈጣሪ ከሆኑ ግለሰቦችን እና ተቋማት ጋር በቅርበት የሚሰራ ተቋም ነው::


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.