በድህረ ምርጫ የከተማችንን ነዋሪዎችን ተጠቃሚነት...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በድህረ ምርጫ የከተማችንን ነዋሪዎችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የመጪዎቹን 90 ቀናት ዕቅዳችንን ከመላው የከተማችን አመራሮች ጋር የጋራ በማድረግ ወደ ተግባር ገብተናል።

ለዚህ ዕቅድ የላቀ ስኬታማነት መላው የከተማችን ነዋሪዎች፣ ባለሀብቶችና ወጣቶች እንደ ከዚህ ቀደሙ ሁሉ በተለያዩ ማኅበራዊና የበጎ ፈቃድ ሥራዎች ላይ በነቂስና በንቃት በመሳተፍ ማኅበራዊ ኃላፊነታችሁን እንድትወጡ በራሴና በከተማ አስተዳደሩ ስም ጥሪዬን አስተላልፋለሁ።

ፈጣሪ ኢትዮዽያን እና ሕዝቦቿን ይባርክ!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.