በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በዛሬው እለት በተለያዩ የፈተና ጣቢያዎች መሰጠት ጀምሯል።
በከተማ አስተዳድሩ 201 የፈተና ጣቢያዎች ከ86 ሺህ በላይ ተማሪዎች ለፈተና እንደሚቀመጡ ተገልጿል።በከተማ አስተዳድሩ 201 የፈተና ጣቢያዎች ከ86 ሺህ በላይ ተማሪዎች ለፈተና እንደሚቀመጡ ተገልጿል።
Comments
ምንም አልተገኘም.
በከተማ አስተዳድሩ 201 የፈተና ጣቢያዎች ከ86 ሺህ በላይ ተማሪዎች ለፈተና እንደሚቀመጡ ተገልጿል።በከተማ አስተዳድሩ 201 የፈተና ጣቢያዎች ከ86 ሺህ በላይ ተማሪዎች ለፈተና እንደሚቀመጡ ተገልጿል።
ምንም አልተገኘም.
Addis Ababa City Communication Bureau is a government organization that was originally constituted January 5, 2013 GC under proclamation No. 120/2013.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.