የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

የክረምቱ ወቅት ሲደርስ፣ እኛም ለወገኖቻችን የምንዘረጋው የደግነት እጅ አብሮ ይጀግናል!
‎በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን፣ ጎሮ ወረዳ የዘንድሮውን የክረምት የበጎ ፈቃድ ዘመቻ ዛሬ በይፋ አስጀምረናል። የገጠር ኮሪደር ልማት መርሃ-ግብራችን አካል በሆነው ዲዛይን መሠረት 20 ቤቶች በአካባቢው ይገነባሉ። 

‎ሀገራችንን በጋራ ማንሳት የምንችለው አንዳችን ለሌላችን እጃችንን ስንዘረጋ ብቻ ነው! ስለሆነም እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በዚህ ሥራ እንዲሳተፍ ጥሪዬን አቀርባለሁ።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.