ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ያስጀመሩት #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ ለከተማችን ትልቅ አስተዋፅዖ ያለው ሲሆን መላው የከተማችን ነዋሪዎች ንፅህና የዘመናዊት ምልክት፣ ከዚያም አልፎ ክብር መሆኑን ልብ በሉ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ

 ሜዳ ላይ መፀዳዳት ነውር በመሆኑ ይህን ለማስቀረት በተጀመረው የዲጂታል ቴሌቶን ዘመቻ ላይ እንድትሳተፉ ጥሪዬን አቀርባለሁ።

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.