የእንጦጦ ቀበና ወንዝ ዳርቻና ቀበና ድልድይ በውስጡ ያሟላቸው አስደናቂ መሰረተ ልማቶች
የእንጦጦ ቀበና ወንዝ ዳርቻና ቀበና ድልድይ በውስጡ ያሟላቸው አስደናቂ መሰረተ ልማቶች
👉 87.6 ሄክታር የሚሸፍን መሬት፤
👉 10.5 ኪሎ ሜትር ርዝመት፤
👉 1 ትልቅ ግድብ ፤
👉 16 አነስተኛ ግድብ፤
👉 3 ቼክ ዳም ፤
👉 1.2 ኪሎ ሜትር ርዝመት ሃይኪንግ፤
👉 20.2 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የወንዝ የድጋፍ ግድግዳ፤
👉 3 ማራኪ ፏፏቴዎች፤
👉 1 የውሃ ምንጭ ግንባታ፤
👉 36, 928 ኪሎ ሜትር የኮንሶ ጋቢዮንና የኮንሶ እርከን ስራ፤
👉 59.7 ሄክታር የሚሸፍን የአረንጓዴ ልማት፤
👉 50,330 የተለያዩ ዝርያ ያላቸው የዛፍ ተክል
👉 10.62 ኪሎ ሜትር ዘመናዊ የአስፋልት መንገድ፤
👉 33.2 ኪሎ ሜትር ርዝመት የእግረኛ መንገድ ፤
👉 33.2 ኪሎ ሜትር ዘመናዊ የመንገድ መብራት ፤
👉 19.13 ኪሎ ሜትር የፍሳሽ እና የጐርፍ ማስወገጃ መስመር ዝርጋታ፤
👉 23 መጸዳጃ ቤቶች፤
👉 21 የእግረኛ ድልድዮች፤
👉 3 ተንጠልጣይ ድልድይ፤
👉 6 የእግረኛ የብረት ድልድይ፤
👉 1 ሰርኩላር ድልድይ፤
👉 1 የኮንክሪት ድልድይ፤
👉 9 የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎች፤
👉 በአንድ ጊዜ 695 ተሽከርካሪዎችን ማቆም የሚችሉ 7 የተሽከርካሪ ማቆሚያ ፓርኪንጎች፤
👉 4 የመሰብሰቢያ ስፍራዎች ፤
👉 7 ፕላዛ ፤
👉 4 ፓቪሊዮን፤
👉 32 ኪሎ ሜትር የሚሸፍኑ ሱቆች፤
👉 2 አንፊ ቲያትር፤
👉 10 ካፍቴሪያዎች፤
👉 7 የልጆች መጫወቻ፤
👉 2 አነስተኛ የሕዝብ ቤተ መጽሀፍት አሟልቷል፡፡
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.