#ጽዱኢትዮጵያ የአንድ ጀንበር 50 ሚሊዮን ቴሌቶን ከጥዋቱ 2:00 እስከ 8:00 ሰዓት ድረስ የመዲናችን ህዝብ ተሳትፎ የክፍለ ከተሞች የደረሱበት አፍፃፀም ::
1. ቦሌ ክ/ከተማ 7,133,560
2. ን/ላፍቶ ክ/ከተማ 2,910,215
3. አቃቂ ቃሊቲ 2,360, 499
4. ቂርቆስ ክ/ከተማ 2,214,150
5. ለሚኩራ ክ/ከተማ 2,157,000
6. አዲስ ከተማ 1,912,10
7. ኮልፌ ክ/ከተማ 1,891,193
8. አራዳ ክ/ከተማ 1,253,326
9. ጉላሌ ክ/ከተማ 1,080,663
10. የካ ክ/ከተማ 920,000
11. ልደታ ክ/ከተማ 428,800
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.