ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው አዲስ ዓመትን በማስመልከት ማዕድ አጋርተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው አዲስ ዓመትን በማስመልከት ማዕድ አጋርተዋል። ይህ መልካም እሴት በሰርክ እና እንዲህ ባለ የበዓላት ወቅት በሰፊው ባህል ሆኖ መቀጠሉ ከትላንት እስከ ዛሬ የኢትዮጵያውያን መገለጫ መሆኑን ማሳያ ነው።
Prime Minister Abiy Ahmed and First Lady Zinash Tayachew shared the annual holiday meal with local community members in observance of the New Year. The continuation of this good tradition as a widespread cultural practice, both in everyday life and especially during holiday seasons like this, demonstrates that it has remained a defining characteristic of Ethiopians from the past to the present.
#PMOEthiopia
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.