በብሪክስ ፕላስ የቤተሰብ መድረክ ማዕቀፍ ውስጥ፣...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በብሪክስ ፕላስ የቤተሰብ መድረክ ማዕቀፍ ውስጥ፣ ከኢራኑ ፕሬዚዳንት መስዑድ ፔዜሽኪያን ጋር ተወያይተናል። ‎

ከጉባኤው ጎን ለጎን ባደረግነው ውይይት በቀይ ባሕር አካባቢ ባሉ ወቅታዊ ሁነቶች እና አጠቃላይ በቀጣናው የደኅንነት ሁኔታ ላይ ያተኮረ ሲሆን፣ የውይይትን አስፈላጊነት እና የቀጣናውን መረጋጋት እውን ማድረግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያም መክረናል።

Met with President Masoud Pezeshkian of Iran on the sidelines of the BRICS Summit, as part of the BRICS Plus family.

Our discussions focused on developments in the Red Sea and the broader regional security situation, including the importance of dialogue and regional stability.

🇪🇹 🇮🇷

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.