ከተለያዩ የአፍሪካ ሃገራት ልምድ ለመቅሰም ወደ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ከተለያዩ የአፍሪካ ሃገራት ልምድ ለመቅሰም ወደ መዲናችን አዲስ አበባ ለመጡ መሪዎች የህጻናት መጫወቻ ስፍራዎችን እና እሁድ ጠዋት ለህጻናት መጫወቻነት በሚል ተለይተው የተዘጉ መንገዶችን ተዘዋውረን አስጎብኝተናቸዋል::ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ህጻናት በአካልም ፣ በአእምሮም ሆነ በስነ ልቦና ዳብረው እንዲያድጉ 305 የመጫወቻ ስፍራዎችን እየገነባን የምንገኝ ሲሆን 114 መንገዶችን ዘወትር እሁድ ጠዋት ለትራፊክ ዝግ በማድረግ ህጻናት እንዲጫወቱባቸው በማድረግ ላይ እንገኛለን::

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.