"በሳምንቱ መጨረሻ በአማራ ክልል ከነበረን ቆይታ ተመልሰን ከከፍተኛ የፌደራል የሥራ ኃላፊዎች ጋር በጎንደር የሚገኙ ሶስት እጅግ አስፈላጊ ፕሮጀክቶችን የሥራ አፈፃፀም በመገምገም የሚጠናቀቁበትን መንገድ አስቀምጠናል።
የፕሮጀክቶቹ ስራዎች የመገጭን ግድብ ማጠናቀቅ፣ የጎንደር ከተማን የውሃ አቅርቦት ማሻሻል እና የአዘዞ ጎንደር 11 ኪሎ ሜትር መንገድ ሥራ መፈፀም ናቸው።
በዛሬ ጠዋቱ ግምገማ በመመስረት ስራዎቹ በመጪዎቹ ወራት ተፋጥነው እንዲጠናቀቁ የፕሮጀክቶቹ አስተዳደር ማሻሻያ እንዲደረግ መመሪያ ሰጥቻለሁ"።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.