አብርሃም በላይን (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ኒውክለር...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

አብርሃም በላይን (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ኒውክለር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር አድርገው ሾመዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፣ ከመሰከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ አብርሃም በላይን (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ኒውክለር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር አድርገው ሾመዋል።

#PMOEthiopia


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.