ዶ/ር ጀማሉ ጀንበር በቀለ በምክትል ከንቲባ ማ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ዶ/ር ጀማሉ ጀንበር በቀለ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ቅርጫፍ ጽሕፈት ቤት ሃላፊ ሆነው ተሾሙ።

ዜና ሹመት 

ዶ/ር ጀማሉ ጀንበር በቀለ  በምክትል ከንቲባ ማዕረግ  የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ቅርጫፍ ጽሕፈት ቤት ሃላፊ ሆነው ተሾሙ። 

ዶ/ር ጀማሉ ጀንበር በቀለ፥ ከ2016 ጀምሮ እስከአሁን ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት ልማት ቢሮ ኃላፊነት፣ እንዲሁም፥ የትራንስፖርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊነት፣ የህብረተሰብ ተሳትፎና በጎፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን ኮሚሽነርነት፣ የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊነት፣  የስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ኃላፊነት፣  የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅነት፣ አገልገለዋል። 

መልካም የስራ ዘመን!


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.