ለቀድሞ የከተማችን ምክር ቤት አባለት ሽኝት አድርገናል።
በስድስተኛው ሃገራዊ ምርጫ ተመርጠው ባለፉት አምስት ዓመታት የመረጣቸውን ህዝብ ሲያገልለግሉ ለነበሩ የከተማችን ምክር ቤት አባላት የክብር አሸኛኘት አድርገናል።
የምክር ቤት አባላት የተሰጣችሁን የህዝብ አደራ፥ አስፈፃሚው ተግባርና ኃላፊነቱን በላቀ እንዲፈፅም ክትትልና ድጋፍ በማድረግ በከተማችን ለተመዘገበው ስኬት ለተወጣችሁት ከፍተኛ ሚና በራሴና በከተማ አስተዳደራችን ስም ከልብ እናመሰግናለን።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.