ባለፉት ቀናት ለአፍሪካ መሪዎች የትውልድ ግንባታ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ባለፉት ቀናት ለአፍሪካ መሪዎች የትውልድ ግንባታ ስራችን የሆነው የቀዳማይ ልጅነት ልማት ፕሮግራምን ላይ ያለንን ልምድ አጋርተናል።

የአፍሪካ መዲና አዲስ አበባ በታላላቅ ፕሮጀክቶቿ አጊጣ፣ በሰው ተኮር ስራዎቿ ማኅበራዊ ፍትህን ለማንገስ ያለ እረፍት በመስራት የስበት ማዕከል እየሆነች ነው።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.