እንኳን ለሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል በሰላም አደ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

እንኳን ለሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

የከተማችን ነዋሪዎች የኢሬቻ በዓልን ለመታደም ከተለያዩ አቅጣጫ ወደ ከተማችን እየገቡ ያሉ ክቡራን እንግዶቻችንን በተለያዩ የመግቢያ በሮች በእውነተኛ የወንድማማችነትና የእህትማማችነት ስሜት እየተቀበሉና እያስተናገዱ እንዲሁም  በጥልቅ የአብሮነት ስሜት  ፍቅራቸውን እየገለፁ  ይገኛሉ።

ኢትዮጵያ በልጆቿ ትብብርና ህብረብሔራዊ አንድነት ትፀናለች!!

​መልካም  የኢሬቻ በዓል!
​#ኢሬቻ #ሆራፊንፊኔ #አዲስአበባ #አብሮነት


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.