ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ያቀረቡትን ጥሪ በመቀበል ወደ ሃገራቸው የመጡ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያንን ዛሬ ጠዋት በዓድዋ ድል መታሰቢያ እንኳን ደህና መጣችሁ ብለን ተቀብለናቸዋል።
ወደ ሃገራችሁ የመጣችሁ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በከተማችሁ አዲስ አበባ የሚኖራችሁ ቆይታ የቀድሞ ታሪካችሁን እና አዲሱ ትውልድ እየሰራ ያለውን ታሪክ የምትጎበኙበትና የራሳችሁን አስተዋጽዖ ለማበርከት የምትነሳሱበት የተሳካ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.