ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአፍሪካ ልማት ባንክ የል...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአፍሪካ ልማት ባንክ የልዑካን ቡድን አባላት ጋር መወያየታቸውን ገልጹ::

ከአፍሪካ ልማት ባንክ የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ከትራንስፎርማቲቭ ግባችን አንዱ የሆነው የቤት ግንባታ ፕሮጀክቶቻችንን በሚደግፉበት ሁኔታ ዙሪያ ተወያይተናል።

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.