"አንችልም" ወይም "ጊዜ ይወስዳል" የሚሉ አሉታ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

"አንችልም" ወይም "ጊዜ ይወስዳል" የሚሉ አሉታዊ አስተሳሰቦች የለወጠችው አዲስ አበባ

የከተማችን የኮሪደር ልማቱ፣ የፓርኮች ግንባታ እና የከተማዋ ውበት እድሳት በነዋሪው ዘንድ አዲስ የመተማመን  የመንሰራራት ስሜት ፈጥሯል። አዲስ አበባ የነዋሪዎቿን ክብርና ምቾት በሚጠብቅ መልኩ በመገንባቷ፣ ነዋሪው በከተማው የመኩራትና የባለቤትነት ስሜቱ እንዲያንሰራራ አድርጎታል።

"አንችልም" ወይም "ጊዜ ይወስዳል" የሚሉ አሉታዊ አስተሳሰቦች ተስብረው፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ ትልልቅ ፕሮጀክቶችን አቅዶ በጥራት ማጠናቀቅ እንደሚቻል በተግባር  ያሳየችው አዲስ አበባ የብልፅግና ተምሳሌትና የዜጎቿን የነገ ተስፋን በእጅጉ በማጠናከር ማንሰራራትን በተግብር እየገለጠች ነው፡:


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.