የግል መፀዳጃና የንፅህና መጠበቂያ ክፍሎች በሌሉ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የግል መፀዳጃና የንፅህና መጠበቂያ ክፍሎች በሌሉበትና ህዝብ በከፍተኛ ጥግግት በሚኖርባቸው የከተማ አካባቢዎች ህዝባዊ መፀዳጃ ቤቶች የንፅህና አጠባበቅ ደረጃን ለመጠበቅ ብሎም የበሽታዎች መስፋፋትን ለመግታት እጅግ አስፈላጊ ናቸው።

በቂ የመፀዳጃ ቤቶችን ማዘጋጀት የንፅህናን ደረጃ ከማሻሻሉም ባሻገር ለሁሉም የማኅበረሰብ አባላት ከዚህ ጋር የተያያዙ የሰብዕና እና የሰዋዊ ክብር ጉዳዮችን በምቹ ሁኔታ ምላሽ በመስጠት ለአጠቃላይ ህዝባዊ ጤናና ደኅንነት አስተዋፅዖ ያደርጋል።

#ጽዱኢትዮጵያ ተቀላቅለዋል?

#PMOEthiopia


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.