በቢሾፍቱ መርቀን የከፈትነው የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል እጅግ ዘመናዊ የሆነ የሞሎኪዩላር ላብራቶሪ፣ የአጥንት ምርመራ ማዕከል፣ ባዮሜዲካል ኢንጂነሪንግ ክፍል እና እንደ የኩላሊት እጥበት፣ የነርቭ፣ የሳምባ እና መተንፈሻ አካላት የህክምና አገልግሎቶችን የሚሰጥ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
በቢሾፍቱ መርቀን የከፈትነው የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል እጅግ ዘመናዊ የሆነ የሞሎኪዩላር ላብራቶሪ፣ የአጥንት ምርመራ ማዕከል፣ ባዮሜዲካል ኢንጂነሪንግ ክፍል እና እንደ የኩላሊት እጥበት፣ የነርቭ፣ የሳምባ እና መተንፈሻ አካላት የህክምና አገልግሎቶችን የሚሰጥ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.