"12ኛውና የኬንያውን ምክትል ፕሬዝዳንት ኪቱሬ ኪንዲኪን በመቀበሌ የተሰማኝን ደስታ ለመግለጽ እወዳለሁ" - ጠ/ሚንስትር ዐብይ አሕመድ (ፒ.ኤች.ዲ)
"12ኛውና ከፍተኛ የአፍሪካ ደህንነት ጉባኤ የሆነው ጣና ፎረም ከመጀመሩ አስቀድሞ፣ የኬንያውን ምክትል ፕሬዝዳንት ኪቱሬ ኪንዲኪን በመቀበሌ የተሰማኝን ደስታ ለመግለጽ እወዳለሁ፤ በጋራ ጉዳዮች ዙሪያም አጭር የሁለትዮሽ ውይይት አካሂደናል።"
- ጠ/ሚንስትር ዐብይ አሕመድ (ፒ.ኤች.ዲ)
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.