12ኛውን የጣና ፎረም ከታደምን በኋላ፣ ከአፍሪካ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

12ኛውን የጣና ፎረም ከታደምን በኋላ፣ ከአፍሪካ መሪዎችና ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር በመሆን ባሕር ዳር ስታዲየም ጎብኝተናል።

12ኛውን የጣና ፎረም ከታደምን በኋላ፣ ከአፍሪካ መሪዎችና ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር በመሆን ባሕር ዳር ስታዲየም ጎብኝተናል። ጉብኝቱ በስፖርት መሠረተ ልማት ረገድ ያለውን መሻሻል እንዲሁም ባሕር ዳር ለስፖርት፣ ለቱሪዝም እና ቀጠናዊ ትብብር ማዕከል የሚያደርጋትን ትልቅ አቅም ለመመስከር ዕድል የሚሰጥ ነበር።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.