Stride Ethiopia' ኤክስፖ መጀመር በቅርቡ በአይሲቲ ፓርክ በነበረን ጉብኝት እንደተመለከትነው ሁሉ በአይሲቲ ዘርፍ ትልቅ እና ተስፋ ሰጪ ጅምር ነው።ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ
ይህ ሁነት ለቴክኖሎጂ ፈጠራ እና እድገት ያለንን ፅኑ ቁርጠኝነት የሚገልጥ፤ ኢትዮጵያ ወደ ዲጂታል ዘመን በምታደርገው ጉዞ ያላትን አቅም እና ታላቅ ምኞት የሚያሳይ ነው።
ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.