የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 6ኛ ዓመት...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 6ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ስብሰባ አካሄደ

ካቢኔው በዛሬ ውሎው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ዉሳኔ አሳልፏል ።
በዚህ መሠረት፦

1ኛ. የመሬት ይዞታ መብት ፈጠራ እና አገልግሎት አሰጣጥ ደንብ ቁጥር 163/2016 አንቀጽ 19 ንኡስ አንቀጽ 7 በቀረበው የማሻሻያ ሀሳብ ላይ ተወያይቶ አፅድቋል። 

2ኛ. አገራዊ ፋይዳ ላላቸው ለቤት ልማት እና የሆቴል ግንባታ ፕሮጀክቶች የቀረበ የመሬት ምደባ ጥያቄዎች  ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል ::
​


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.