በሞስኮ እየተካሄደ ያለውን 3ኛውን የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ አስመልክቶ በታላቁ የክሬምሊን ቤተ መንግሥት በተዘጋጀው የእራት ግብዣ
የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውን በሞስኮ እየተካሄደ ያለውን 3ኛውን የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ አስመልክቶ በታላቁ የክሬምሊን ቤተ መንግሥት በተዘጋጀው የእራት ግብዣ ላይ ተቀብለዋቸዋል።
Russian President Vladimir Putin received Prime Minister Abiy Ahmed and First Lady Zinash Tayachew at a dinner banquet hosted at the Grand Kremlin Palace on the occasion of the 3rd Russia-Africa Summit being held in Moscow.
#PMOEthiopia #RussiaAfricaSummit
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.