የ2ኛው የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባዔ ተሳታፊ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የ2ኛው የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባዔ ተሳታፊዎች በአዲስ አበባ የልማት ስራዎችን ጉብኝት አደረጉ!

ኢትዮጵያ ለአፍሪካውያን የልማት ተሞክሮን እያጋራች ነው!

የ2ኛው የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባዔ ተሳታፊዎች በአዲስ አበባ የልማት ስራዎችን ጉብኝት አደረጉ!

የ2ኛው የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባዔ ተሳታፊዎች በአዲስ አበባ የለሙትን የኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክቶች፣ የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን ፣  እና ሌሎች በከተማዋ እየለሙ ያሉ ሰው ተኮር መሠረተ ልማቶችን በመጎብኘት የከተማዋን የልማት ለውጦችና የከተማ ማደስ ተሞክሮዎች ተመልክተዋል።

ይህ ጉብኝት አዲስ አበባ በከተማ ልማት፣ በአካባቢ ጥበቃ፣ በሕዝብ መዝናኛ ስፍራዎች ግንባታ፣ ለህዝቡ ቀልጣፋ አገልግሎትን ለመስጠት የሚያግዙ ዘመናዊ አገልግሎቶችንና በዘመናዊ የከተማ አደረጃጀት ዘርፎች እያከናወነች ያለውን ሥራ ለመመልከት ዕድል እንደፈጠረላቸው ተሳታፊዎች ተናግረዋል።

አዲስ አበባ፤ 
የልማት ተሞክሮ፣ 
የለውጥ ጉዞና 
የአፍሪካ ትስስር መድረክ!


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.