"ባለፉት ጥቂት አመታት ዋናውን የዝናብ ወቅት ምርት ሳናስተጓጉል የበጋ ስንዴ ልማት ጥረታችንን ለማስፋፋት ችለናል።ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ
የዛሬው ምልከታ የስራዎችን ቀጣይነት የተመለከትንበት ነበር። ግብርና ጠንካራ ኢንቨስትመንት ይፈልጋል። በሰብል የምንሸፍነው የመሬታችን ይዞታም ቀስ በቀስ በመጨመር ላይ ይገኛል"።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.