ግዙፉ የቦሌ የኮሪደር ልማት
የቦሌ የኮሪደር ልማት ምን ምን አካቷል?
ግዙፉ የቦሌ የኮሪደር ልማት
👉 ከቦሌ መድኃኒዓለም – ጎላጉል – እስከ እንግሊዝ ኢምባሲ
👉 ከቦሌ መድኃኒዓለም – እስከ ሞኤንኮ
👉 ከቦሌ ትምህርት ቤት – እስከ አደይ አበባ ሞዴል መንደር
👉 ከኢምፔሪያል ሆቴል – እስከ ሻላ መናፈሻ
👉 ከቺቺኒያ – እስከ ቦሌ ሩዋንዳ
👉 ከአደይ አበባ ስታዲየም – እስከ ቦሌ መንገድ
👉 የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ኔትወርክ
👉 አጠቃላይ የልማት ስፋትና መሠረተ ልማት ሰራዎቸ
👉 57 ሄክታር የልማት ቦታ
👉 17 ኪ.ሜ. የመንገድ ርዝመት
👉 34.ኪ.ሜ. የእግረኛ መንገድ
👉 8 ኪ.ሜ. የሳይክል መንገድ
👉 3 የተሽከርካሪና የእግረኛ መሻገሪያ ድልድዮች
👉 5 ሺህ 880 መኪናዎችን በአንድ ጊዜ ማቆም የሚችሉ የመኪና ማቆሚያዎች
👉 150 የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀሮች
👉 13 የታክሲና አውቶቡስ መጫኛና ማውረጃ ቦታዎች
👉 17 ኪ.ሜ. የፍሳሽና የጎርፍ ማስወገጃ መስመሮች
👉 17 ኪ.ሜ. የመጠጥ ውሃ መስመሮች
👉 17 ኪ.ሜ. የኤሌክትሪክ መስመሮች
👉 17 ኪ.ሜ. የቴሌኮም መስመሮች
👉 17 ኪ.ሜ. የITS መስመሮች
👉 91 የንግድ ሕንፃዎች
👉 3 ሺህ 116 የንግድ ሱቆች
👉 152 ቤቶችን የያዘ ሞዴል መንደር
👉 33 ካፍቴሪያዎች
👉 20 ሬስቶራንቶች
👉 440 የታደሱ ሕንፃዎች
👉 2 ቤተመጻሕፍት
👉 7 የልጆች መጫወቻዎች
👉 7 የስፖርት ሜዳዎችና ጂምናዚየሞች
👉 7 ፏፏቴዎችና ፋውንቴኖች
👉 5 የህዝብ መዝናኛና ፕላዛዎች
👉 ሰፊ አረንጓዴ ቦታዎች
👉 የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች
👉 2 የትምህርት ቤት ግንባታና ማስፋፊያ ሕንፃዎች
👉 2 የፖሊስ ጣቢያ ግንባታና ማስፋፊያ ሕንፃዎች
👉 1 የቱሪስት መረጃ ማእከል
👉 በግንባታ ወቅት ለ23 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል ፈጥሯል
👉 በቀጣይ ለ10 ሺ ሰዎች ቋሚ የሥራ ዕድሎች ይፈጠራሉ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.