በአዲስ አበባ አዲስ ውበት፤ ታላቁ ሩጫም በአዲስ ድምቀት!
እንደ ስሟ እያበበች ያለችው አዲስ አበባ፣ 26ኛውን ታላቁ ሩጫ በደማቅና በደስታ ተሞልቶ በሚታይ ድባብ እያስተናገደች ነው።
ዘመናዊ መንገዶቿ፣ አረንጓዴ ስፍራዎቿና የተሻሻሉ መሠረተ ልማቶቿ፣ በኢትዮጵያ ሕብረ ቀለማት ለተዋቡና በፍቅርና በአብሮነት ለተሳሰሩ 60 ሺህ ተሳታፊዎች ውብ መድረክ ፈጥረዋል። ይህም ኩነት የከተማችንን አዲስ ውበትና ለውጥ ለዓለም ያሳየ ታላቅ አጋጣሚ ሆኗል።
አብሮነታችን ውበታችን፤ አንድነታችን ጉልበታችን! 🇪🇹
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ!
A New Beauty in Addis Ababa; A New Spirit for the Great Ethiopian Run!
Addis Ababa, blooming true to her name, is proudly hosting the 26th Great Ethiopian Run in a vibrant and festive atmosphere.
Our modern roads, green spaces, and improved infrastructure have created a beautiful setting for 60,000 participants, adorned in the colors of Ethiopia and united in a spirit of love and togetherness. The event is also showcasing the renewed beauty and transformation of our city to the world.
Our togetherness is our beauty; our unity is our strength! 🇪🇹
May God bless Ethiopia and her people!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.