"በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የመስሪያ ቦታዎችን ጽዱህ እንዲሁም ለተገልጋይና ለአገልጋይ ምቹ ለማድረግ የተሰሩት የእድሳት ስራዎችን ጎብኝተናል::
የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱን እድሳት ጽዱ፣ ውብ እና ለአካባቢው ተጨማሪ ውበትን እንዲሁም ምቹ አካባቢ ለማድረግ የተሰራው ስራ ለሌሎች ሞዴል መሆን የሚችሉ ናቸው::
የተጀመሩ ጥረቶች የሚሳኩት በትብብርና በጋራ ጥረት ስለሆነ የግልም ሆነ የመንግስት መስሪያ ቤቶች በጀመሩት መንገድ አካባቢያቸውን ጽዱህ እና ለኑሮ ምቹ አድርገው ቢሰሩ አዲስ አበባችን ጽዱ፣ ውብ እና እንደ ስሟ አበባ ትሆናለች"
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!!!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.