"የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ የችግኞች ተከላ እ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

"የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ የችግኞች ተከላ እየተቃረበ እንደመሆኑ ዝግጅቶች በከፍተኛ ርብርብ በመከናወን ላይ ይገኛሉ። የተከላ ስፍራዎች ተለይተው በመዘጋጀት ላይ ሲሆኑ ችግኞችም በተከታታይነት በመፍላት ላይ ናቸው።

አመታዊ መርሃ ግብራችን የአካባቢ ጥበቃ ዘላቂነት መርህን የሚያስፋፋ፣ የአየር ንብረት ለውጥን የሚከላከል፣ የደን ጭፍጨፋን ጉዳት የሚቀለብስ፣ የመሬት መራቆትን የሚቀንስ ሲሆን የማኅበረሰብ አባላት፣ ትምህርት ቤቶች እና ተቋማት በጋራ በመቆም በቢሊዮን የሚቆጠሩ ዛፎች እንዲተከሉ የተሰራበት ንቅናቄ ነው"

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.