"ልመና እና ተረጂነትን ማስቀረት፣ የስራ እድልን በስፋት መፍጠር እና የኑሮ ውድነት ጫናን በዘላቂነት መቀነስ አንዱ ትልቅ ትኩረት የሚሰጠው ስራ በመሆኑ በዚሁ ላይ ከመላው የከተማችን አመራሮች ጋር ተወያይተናል።
ይህን ለማሳካት የልማት ሃይላችንን በማስተባበር እና ጸጋዎቻችንን በመጠቀም የጀመርናቸውን ስራዎች አጠናክረን በመቀጠል፣ ግንዛቤዎችን ከፍ በማድረግ እንዲሁም የስራዎቻችንን ውጤታማነት በማስቀጠል የምግብ ዋስትና ሉዓላዊነታችንን በማረጋገጥ ለብልፅግናችን እንተጋለን"።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.