በኢፌዲሪ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በኢፌዲሪ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር እና በሲንጋፖር የትራንስፖርት ሚኒስቴር በሁለትዮሽ ምክክር ላይ የመግባቢያ ስምምነት ተፈርሟል። #PMOEthiopia

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሲንጋፖር ሪፐብሊክ በኢስታና ቤተመንግስት በነበራቸው ቆይታ የሁለቱ ሀገራት መሪዎች በተገኙበት በሁለትዮሽ ምክክር ላይ የመግባቢያ ስምምነት ብሎም በኢፌዲሪ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር እና በሲንጋፖር የትራንስፖርት ሚኒስቴር መካከል የፍላጎት ስምምነት ተፈርሟል።

#PMOEthiopia


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.