"ዛሬ ጠዋት የጂቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሃሙ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

"ዛሬ ጠዋት የጂቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሃሙድ አሊ ዩሱፍ መልዕክት ከፕሬዚዳንት እስማኤል ዑማር ጉሌ ይዘው መጥተዋል በጽሕፈት ቤታችን ተቀብያለሁ።ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ

እንዲህ ያሉት ግንኙነቶች በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ለንግግር እና ትብብር አውታር በመሆን የጋራ መግባባትን ያሳድጋሉ"።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.