በከተማችን ከሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በከተማችን ከሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባል ከሆኑ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ጋር ተወያይተናል።ከንቲባ አዳነች አቤቤ

የዛሬው መድረካችን እየተሻሻለ የመጣውን የገዢ እና የተፎካካሪ ፓርቲዎች በጋራ የመስራት አዲስ የፖለቲካ ባህል መዳበር የበለጠ የሚያጠናክር ሲሆን፣ በዚህ ዓመት ብቻ ስለከተማችን ሰላም፣ ልማት እና የፖለቲካ ባህል መዳበር ስንመክር ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ነው። 

ምንም እንኳን የፖለቲካ ልዩነት ቢኖረንም፣ የጀመርነውን ይህን የትብብር ባህል በማጠናከር የጋራ አጀንዳዎቻችን ላይ ለጋራ ሃገር በጋራ መስራታችንን አሁንም እንቀጥላለን!

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.