የቀድሞ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የቀድሞ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ፣ የቀድሞ ም/ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ አዲሱ ለገሰ እንዲሁም የቀድሞ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አምባሳደር አሊ አብዶ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል።

በጉብኝታቸውም የዓድዋን ድል ከፍታ እና አባቶቻችን የከፈሉትን መስዋዕትነት የሚመጥን መታሰቢያ በዚህ መልኩ ተገንብቶ በማየታቸው መደሰታቸውን ገልጸዋል።

ለተጨማሪ መረጃ👇👇

https://linktr.ee/addisababacommunication


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.