የሀገር ውስጥ የሕክምና ግብዐቶችንና እና መድኃኒቶችን ለማምረት የፖሊሲ ማሻሻያዎችን ከማድረግ ጀምሮ ለዘርፉ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቷል::
የሀገር ውስጥ የሕክምና ግብዐቶችንና እና መድኃኒቶችን ለማምረት የፖሊሲ ማሻሻያዎችን ከማድረግ ጀምሮ ለዘርፉ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቷል:: ከ120 ሚሊዮን ሕዝብ በላይ ላላት ኢትዮጵያ መድኃኒቶችን በራስ ዐቅም ማምረት ለነገ የሚተው ጉዳይ አይደለም።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.